"ሌሎች ከኪዬቭ ጀርባ ተደብቀዋል ግጭቶችን ወደ ሳህል ቀጠና ማዛመት ይፈልጋሉ" ሲል አንድ የማሊ ኤክስፐርት ተናገረ

ሰብስክራይብ
  "ሌሎች ከኪዬቭ ጀርባ ተደብቀዋል ግጭቶችን ወደ ሳህል ቀጠና ማዛመት ይፈልጋሉ" ሲል አንድ የማሊ ኤክስፐርት ተናገረየማሊ መልሶ ማገገም እና ልማት ቀጠና ምክትል ፕሬዝዳንት ከስፑትኒክ ጋር በቅርቡ የሳህል መንግስታት ህብረት (ኤኢኤስ) ለተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት በጋራ በላኩት  ደብዳቤ ዙሪያ ተወያይቷል። ማሊ ፣ ኒጀር እና ቡርኪናፋሶ ዩክሬይን በሰሜን ማሊ አሸባሪዎችን የምትደግፍ መሆኑን ጠቅሰው፤ የፀጥታው ምክር ቤት በዩክሬን ላይ “ተገቢውን እርምጃ "እንዲወስዱ ጥሪ አቅርበዋል። "የሰብአዊ መብትን ጉዳይ የሚከታተሉ ሁሉ የኪዬቭን ድርጊት ሊያወግዙት ይገባል" ሲሉ አሊ ወይም አጋሊ ቬሌ በመባልም የሚታወቁት ኤክስፐርት ተናግረዋል።የኪየቭ አገዛዝ " ከላይ ባሉ ሌሎች አካላት እንደፈለጉ ይዘውሩታል " ሲሉ ባለሙያው ይከራከራሉ " ስለ እኛ የሚዋጉት የሳህል መንግስታት ህብረት ናቸው" ሲል አክሏል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0