የዳንጎቴ ነዳጅ ማጣሪያ በመስከረም ወር ቤንዚን ማምረት ሊጀምር መሆኑን የኢንዲስትሪው መሪ ተዋናይ IIR ኢነርጂ አስታውቋልበ20 ቢሊዮን ዶላር በአፍሪካዊው ባለፀጋ አሊኮ ዳንጎቴ የተገነባው የነዳጅ ማጣሪያ የነዳጅ ማጣራት ሙከራ ሲደረግ ቆይቷል።የመጀመሪያ ዕቅዱ በሀምሌ ወር ቤንዚን ለገበያ ማቅረብ ቢሆንም፣ ፕሮጀክቱ መዘግየቶች ስለጋጠሙት፤ የጊዜ ሰሌዳው አሁን ወደ መስከረም አጋማሽ ተሸጋግሯል። በቀን 650,000 በርሜል የሚያጣራው ግዙፉ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ ከዓመታት መዘግየት በኋላ በጥር ወር ሥራ መጀመሩ ይታወሳል። ናፍታ እና ሌሎች የተጣሩ የነዳጅ ውጤቶችን ሲያመርት ቆይቷል፣ በቤንዚን ምርት ግን ትልቅ ደረጃ ላይ ለመድረስ ኩባንያው ተዘጋጅቷል። የዳንጎቴ ማጣሪያ ስራውን አጠናቅቆ ወደ ስራ ከገባ በኋላ በአውሮፓና በአፍሪካ ያለውን የነዳጅ ንግድ እክል ገጥሞታል፤ ናይጄሪያ ከውጭ በሚገቡ የተጣራ የነዳጅ ምርቶች ላይ ያላት ጥገኝነት ይቀንሳል። ይህም በሀገሪቱ የኢነርጂ ዋስትና እና ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የዳንጎቴ ነዳጅ ማጣሪያ በመስከረም ወር ቤንዚን ማምረት ሊጀምር መሆኑን የኢንዲስትሪው መሪ ተዋናይ IIR ኢነርጂ አስታውቋል
የዳንጎቴ ነዳጅ ማጣሪያ በመስከረም ወር ቤንዚን ማምረት ሊጀምር መሆኑን የኢንዲስትሪው መሪ ተዋናይ IIR ኢነርጂ አስታውቋል
Sputnik አፍሪካ
የዳንጎቴ ነዳጅ ማጣሪያ በመስከረም ወር ቤንዚን ማምረት ሊጀምር መሆኑን የኢንዲስትሪው መሪ ተዋናይ IIR ኢነርጂ አስታውቋልበ20 ቢሊዮን ዶላር በአፍሪካዊው ባለፀጋ አሊኮ ዳንጎቴ የተገነባው የነዳጅ ማጣሪያ የነዳጅ ማጣራት ሙከራ ሲደረግ ቆይቷል።የመጀመሪያ... 23.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-23T10:24+0300
2024-08-23T10:24+0300
2024-08-23T10:46+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የዳንጎቴ ነዳጅ ማጣሪያ በመስከረም ወር ቤንዚን ማምረት ሊጀምር መሆኑን የኢንዲስትሪው መሪ ተዋናይ IIR ኢነርጂ አስታውቋል
10:24 23.08.2024 (የተሻሻለ: 10:46 23.08.2024)
ሰብስክራይብ