የኪየቭ አገዛዝ በሩሲያ ወደብ "ካቭካዝ" የነዳጅ ታንክር ጭኖ በነበረ ጀልባ ላይ ጥቃት መሰንዘሩን በሀገሪቱ የኩባን ክልል የኦፕሬሽን ዋና መሥሪያ ቤት አስታውቋል።

ሰብስክራይብ
የኪየቭ አገዛዝ በሩሲያ ወደብ "ካቭካዝ" የነዳጅ ታንክር ጭኖ በነበረ ጀልባ ላይ ጥቃት መሰንዘሩን በሀገሪቱ የኩባን ክልል የኦፕሬሽን ዋና መሥሪያ ቤት አስታውቋል።የአደጋ ጊዜ እና የልዩ አገልግሎት ባለሙያዎች አደጋው በደረሰበት ቦታ ተግባራቸውን እየከወኑ ናቸው። የጉዳቱ መጠን እና ስለደረሰው ጉዳት ዝርዝር  መረጃዎች እየተጣሩ መሆኑ ተነግሯል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0