ጠላት የኩርስክን የኒውክሌር ኃይል ማመንጫን በሌሊት ለመምታት ሞክሯል ሲሉ ፑቲን ተናግዋል

ሰብስክራይብ
ጠላት የኩርስክን የኒውክሌር ኃይል ማመንጫን በሌሊት ለመምታት ሞክሯል ሲሉ ፑቲን ተናግዋልፕሬዚዳንቱ የአለም አቀፉ አውቶሚክ ኤጀንሲ በማመንጫው ላይ ያለውን ሁኔታ የሚገመግሙ ልዩ ባለሙያዎችን እንደሚልክ ያላቸውን ተስፋ ገልጸዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0