የሩሲያ የሸማቾች መብት እና የሰብአዊ ደህንነት ተሟጋች ድርጅት ሮስፖትሬብናዞር በአፍሪካ ሀገራት የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታን ለመከላከል የሚያስችል ስራ ጀምሯል

ሰብስክራይብ
የሩሲያ የሸማቾች መብት እና የሰብአዊ ደህንነት ተሟጋች ድርጅት ሮስፖትሬብናዞር በአፍሪካ ሀገራት የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታን ለመከላከል የሚያስችል ስራ ጀምሯልእ.አ.አ በነሐሴ 19-23 የኤጀንሲው ስፔሻሊስቶች በሽታውን በመከላከል እና በመመርመር ላይ ተከታታይ ኮርሶችን በኮንጎ ሪፐብሊክ እያከናወኑ መሆኑ ተገልጿል።በተጨማሪም የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታን ለመለየት የሩሲያ ሙከራዎች ተፈትተው ውጤታማ መሆናቸውን በመረጋገጡ ፤ ለኮንጎ ብቻ ሳይሆን ለሌሎች ሀገራትም እንደሚቀርቡ ተገልጿል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0