የ59 አመቱ እንግሊዛዊ የቴክኖሎጂ ባለቤት ሚካኤል ሊንች እና የ18 ዓመቷ ሴት ልጁ ሃና በሲሲሊ የባህር ዳርቻ ባጋጠማቸው የጀልባ አደጋ ህይወታቸው ማለፉን የሲሲሊ ሲቪል መከላከያ አገልግሎትን ጠቅሶ የእንግሊዝ ሚዲያ ዘግቧል

ሰብስክራይብ
የ59 አመቱ እንግሊዛዊ የቴክኖሎጂ ባለቤት ሚካኤል ሊንች እና የ18 ዓመቷ ሴት ልጁ ሃና በሲሲሊ የባህር ዳርቻ ባጋጠማቸው የጀልባ አደጋ ህይወታቸው ማለፉን የሲሲሊ ሲቪል መከላከያ አገልግሎትን ጠቅሶ የእንግሊዝ ሚዲያ ዘግቧልከዚህ ቀደም ሱፐርያ ችት ቤይሲያን በሲሲሊ የባህር ዳርቻ ስትሰጥም የሚያሳይ ቪዲዮ በማህበራዊ ሚዲያ መሰራጨቱ ይታወሳል። የብሪታኒያ መልቲ ሚሊየነር ማይክ ሊንች እና የሞርጋን ስታንሊ የአለም አቀፍ ሊቀመንበር ጆናታን ብሉመር በጀልባዋ ተሳፍረው ነበር።መርከቧ እ.አ.አ ነሐሴ 19 ቀን በባህር ዳርቻው ላይ በደረሰ ኃይለኛ አውሎ ነፋስ ምክንያት የሰጠመች ሲሆን፤ አጠቃላይ የተጎጂዎች ቁጥር አምስት ደርሷል። ሁለት ተጨማሪ የመርከቡ ተሳፋሪዎች አሁንም ድረስ አለመገኘታቸው ተዘግቧል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0