በህንድ በኤሳይንቲያ ፋርማሲዩቲካል ፋብሪካ በደረሰ ፍንዳታ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 17 መድረሱ ተዘገበ

ሰብስክራይብ
በህንድ በኤሳይንቲያ ፋርማሲዩቲካል ፋብሪካ በደረሰ ፍንዳታ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 17 መድረሱ ተዘገበ41 ሰዎች መቁሰላቸውን የህንድ ብሮድካስት ኤንዲቲቪ ዘግቧል።ፍንዳታው የደረሰው በአንድራ ፕራዴሽ ግዛት ውስጥ በሚገኘው በአቹታፑራም ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ እንደሆነ ዘገባው አመልክቷል።በኤሌክትሪክ የተነሳ የደረሰ የእሳት ቃጠሎ እንደሆነ ባለሥልጣናቱ የሚያምኑ መሆኑን ዘገባው አመልክቶ፤ እሳቱን ለማጥፋት ስድስት የእሳት አደጋ መከላከያ መኪናዎች ተሳትፈዋል ተብሏል።ምስሎቹ ከማህበራዊ አውታረመረቦች የተገኙ ናቸውስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0