በሳውዲ አረቢያ መካ በሚገኘው የሮያል ሰዓት ታወር ላይ መብረቅ የፈነዳበት አጋጣሚ በካሜራ ተይዟል

ሰብስክራይብ
በሳውዲ አረቢያ መካ በሚገኘው የሮያል ሰዓት ታወር ላይ መብረቅ የፈነዳበት አጋጣሚ በካሜራ ተይዟልእሮብ አመሻሽ ላይ ቅድስቲቱ መካ ከተማ በጣለው ከባድ ዝናብ አብዛኛው የከተማዋ ሰፈሮች እና በአቅራቢያዋ ያሉትን መንደሮች መብረቅ እና ነጎድጓዳማ ንፋስ አጋጥሟታል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0