አልጄሪያ ነዳጅ ጫኚ መርከቧን ወደ ሊባኖስ ረቡዕ አመሻሽ ላይ ልካላችትየአልጄሪያ መንግስት የነዳጅ እና ጋዝ ኩባንያ ሶናትራች የሀገሪቱን የኤሌክትሪክ አቅርቦት ወደነበረበት ለመመለስ እንዲረዳው ይህን መሰል እርምጃ መውሰድ አስፈላጊ መሆኑን አስታውቋል።ባለፈው ቅዳሜ የአልጄሪያው ፕሬዝዳንት አብደልማጂድ ቴቡኔ ሊባኖስን ነዳጅ በማቅረብ ለመርዳት ወስነዋል፤ ይህም ኤሌክትሪሲቲ ዱ ሊባን በነዳጅ አቅርቦት እጥረት ሳቢያ የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጡ ከዘገበ በኋላ ነው።እንደ ሶናትራች ኩባንያ ነዳጅ ጫኚው 'አይን አክራ' 30,000 ቶን ነዳጅ የመጫን አቅም እንዳለውና በመጀመሪያው ዙር አቅርቦት እንደሚያደርስ ገልፆ፤ አቅርቦቱ በፕሬዚዳንት ቴቡኔን ትእዛዝ በአልጄሪያ እና በሊባኖስ መካከል ያለውን "የአንድነት እና የወንድማማችነት" ምልክት መሆኑን አፅንዖት ሰጥተው መናገራቸው ጠቅሷል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አልጄሪያ ነዳጅ ጫኚ መርከቧን ወደ ሊባኖስ ረቡዕ አመሻሽ ላይ ልካላችት
አልጄሪያ ነዳጅ ጫኚ መርከቧን ወደ ሊባኖስ ረቡዕ አመሻሽ ላይ ልካላችት
Sputnik አፍሪካ
አልጄሪያ ነዳጅ ጫኚ መርከቧን ወደ ሊባኖስ ረቡዕ አመሻሽ ላይ ልካላችትየአልጄሪያ መንግስት የነዳጅ እና ጋዝ ኩባንያ ሶናትራች የሀገሪቱን የኤሌክትሪክ አቅርቦት ወደነበረበት ለመመለስ እንዲረዳው ይህን መሰል እርምጃ መውሰድ አስፈላጊ መሆኑን... 22.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-22T11:48+0300
2024-08-22T11:48+0300
2024-08-22T12:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий