ወጣቶች በኒያሚ ተሰባስበው ለሳህል ሕብረት ሀገራት ያላቸውን ድጋፍ አሳይተዋል

ሰብስክራይብ
ወጣቶች በኒያሚ ተሰባስበው ለሳህል ሕብረት ሀገራት ያላቸውን ድጋፍ አሳይተዋልሰልፈኞቹ የቡርኪናፋሶ፣ የማሊ እና የኒጀርን ባንዲራ በማውለብለብ፣ "ዩክሬን ከሳህል ውጪ"፣ "ዩክሬን አሸባሪ ሀገር ናት" እና "ለአሸባሪነት ቦታ የለምን" የሚሉ መፈክሮችን ይዘው እንደነበር በስፍራው የተገኘው የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ዘግቧል። አንዳንዶች ደግሞ የሳህል ሕብረት ሀገራት አጋር የሆነችውን የሩሲያን ባንዲራ ሲያውለበልቡ ታይተዋል።“ይህ ታሪካዊ ወቅት አጋጣሚ ነው፤ የሳህል ሀገራት ጥምረት በማሊ፣ በቡርኪናፋሶ እና በኒጀር መፈጠሩ… ሆኖም ግን ከፊታችን ያሉትን ተግዳሮቶችን ችላ ልንል አንችልም እናም ሁሉም ሰው ትኩረት ሊሰጠው ይገባል” ሲሉ ሰልፈኞቹ በመገለጫቸው አንስተዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0