የቻይና ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ የሩሲያ ኢኮኖሚ ፈጣን እድገት ማሳየቱን ከቭላድሚር ፑቲን ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት አንስተዋል። አክለውም ቤጂንግ ከሞስኮ ጋር ያላትን ትብብር ለማስፋት ዝግጁ መሆኗን አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።

ሰብስክራይብ
የቻይና ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ የሩሲያ ኢኮኖሚ ፈጣን እድገት ማሳየቱን ከቭላድሚር ፑቲን ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት አንስተዋል። አክለውም ቤጂንግ ከሞስኮ ጋር ያላትን ትብብር ለማስፋት ዝግጁ መሆኗን አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0