በኬንያ በአውቶብስ ላይ በደረሰው አደጋ በትንሹ 14 ሰዎች መሞታቸውን እና 55 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን ዘገባዎች አመልክተዋል

ሰብስክራይብ
በኬንያ በአውቶብስ ላይ በደረሰው አደጋ በትንሹ 14 ሰዎች መሞታቸውን እና 55 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን ዘገባዎች አመልክተዋልበናኩሩ-ኤልዶሬት አውራ ጎዳና ላይ እየተጓዘ የነበረው የአውቶብስ ሹፌር አውቶቢሱን መቆጣጠር አቅቶት በርካታ መኪኖችን ገጭቶ ወደ ጉድጓድ ውስጥ መግባቱን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። አውቶቡሱ በጉዞው ሁሉ የቴክኒክ ችግር እንደነበረበት አንድ ተሳፋሪ ለአንድ ጋዜጣ ተናግሯል። የሟቾች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል የነፍስ አድን ሠራተኞች አስታውቀዋል።ፎቶዎች ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኙ ናቸው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0