በዩክሬን የሚገኘው የአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም(አይ ኤም ኤፍ) ኃላፊ ኪየቭ ግብር ለመጨመር ያቀደችውን እቅድ እንደሚደግፉ ተዘግቧልበዩክሬን የሚገኘው የአይኤምኤፍ ተልእኮ ኃላፊ ጋቪን ግሬይ የዩክሬን መንግስት ግብር ለመጨመር ያቀደውን እቅድ መደገፉን የዩክሬን መገናኛ ብዙሃን ማክሰኞ እለት ዘግበዋል። እ.ኤ.አ ሐምሌ 18 የዩክሬን የፓርላማ አባል ያሮስላቭ ዜሌዝኒያክ የዩክሬን መንግሥት ግብርን ለመጨመር የሚያስችል ረቂቅ አዘጋጅቷል ብለዋል፤ በተለይም የወታደራዊ ታክስ መጠንን ከፍ ለማድረግ ሀሳብ አቅርቧል። በእለቱ የዩክሬን መንግስት የፓርላማ ተወካይ ታራስ ሜልኒቹክ እንደተናገሩት መንግስት የመከላከያ ወጪን በ495.3 ቢሊዮን ሂሪቪንያ (12 ቢሊዮን ዶላር) ለማሳደግ የሚያስችል ህግ ማፅደቁን ተናግረዋል። እ.ኤ.አ ነሐሴ 1 የዩክሬን ፋይናንስ ሚኒስትር ሰርጊ ማርቼንኮ ለአገሪቱ የጦር ኃይሎች የገንዘብ ድጋፍ የሚሆን ምንጮች ስለተሟጠጡ ከህዝቡ የሚሰበሰበውን ግብር ማሳደግ አስፈላጊ ነው ማለታቸው ይታወሳል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በዩክሬን የሚገኘው የአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም(አይ ኤም ኤፍ) ኃላፊ ኪየቭ ግብር ለመጨመር ያቀደችውን እቅድ እንደሚደግፉ ተዘግቧል
በዩክሬን የሚገኘው የአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም(አይ ኤም ኤፍ) ኃላፊ ኪየቭ ግብር ለመጨመር ያቀደችውን እቅድ እንደሚደግፉ ተዘግቧል
Sputnik አፍሪካ
በዩክሬን የሚገኘው የአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም(አይ ኤም ኤፍ) ኃላፊ ኪየቭ ግብር ለመጨመር ያቀደችውን እቅድ እንደሚደግፉ ተዘግቧልበዩክሬን የሚገኘው የአይኤምኤፍ ተልእኮ ኃላፊ ጋቪን ግሬይ የዩክሬን መንግስት ግብር ለመጨመር ያቀደውን እቅድ መደገፉን... 21.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-21T14:14+0300
2024-08-21T14:14+0300
2024-08-21T16:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በዩክሬን የሚገኘው የአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም(አይ ኤም ኤፍ) ኃላፊ ኪየቭ ግብር ለመጨመር ያቀደችውን እቅድ እንደሚደግፉ ተዘግቧል
14:14 21.08.2024 (የተሻሻለ: 16:23 21.08.2024)
ሰብስክራይብ