የቻይናው ጠቅላይ ሚንስትር ሊ ኪያንግ በዛሬም ዕለት ከሩሲያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሚካሂል ሚሹስቲን ጋር በሞስኮ ይገኛሉሁለቱ ጠቅላይ ሚኒስትሮች በሁለትዮሽ ግንኙነት፤ በተለይም የቻይና-ሩሲያ የንግድ እና የባህል ትብብር ዙሪያ ይወያያሉ። ውይይቱን ተከትሎም በመንግስታቱ እና በመምሪያዎች መካከል በርካታ ሰነዶችን ይፈራረማሉ ተብሎ ይጠበቃል።ውይይቱ የሚካሄደው በ29ኛው መደበኛ የቻይና እና የሩሲያ ጠቅላይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ወቅት ነው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የቻይናው ጠቅላይ ሚንስትር ሊ ኪያንግ በዛሬም ዕለት ከሩሲያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሚካሂል ሚሹስቲን ጋር በሞስኮ ይገኛሉ
የቻይናው ጠቅላይ ሚንስትር ሊ ኪያንግ በዛሬም ዕለት ከሩሲያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሚካሂል ሚሹስቲን ጋር በሞስኮ ይገኛሉ
Sputnik አፍሪካ
የቻይናው ጠቅላይ ሚንስትር ሊ ኪያንግ በዛሬም ዕለት ከሩሲያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሚካሂል ሚሹስቲን ጋር በሞስኮ ይገኛሉሁለቱ ጠቅላይ ሚኒስትሮች በሁለትዮሽ ግንኙነት፤ በተለይም የቻይና-ሩሲያ የንግድ እና የባህል ትብብር ዙሪያ ይወያያሉ። ውይይቱን ተከትሎም... 21.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-21T11:56+0300
2024-08-21T11:56+0300
2024-08-21T12:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የቻይናው ጠቅላይ ሚንስትር ሊ ኪያንግ በዛሬም ዕለት ከሩሲያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሚካሂል ሚሹስቲን ጋር በሞስኮ ይገኛሉ
11:56 21.08.2024 (የተሻሻለ: 12:23 21.08.2024)
ሰብስክራይብ