ዲሞክራሲያዊ ኮንጎ ሪፐብሊክ የመጀመርያውን የኤምፖክስ ክትባት በሚቀጥለው ሳምንት እንደምትረከብ ተገለጸ ጃፓን እና ዩናይትድ ስቴትስ ክትባቶችን ለኮንጎ ለማቅረብ ቃል እንደገቡ የጤና ሚኒስትሩ ሳሙኤል ሮጀር ካምባ ሙላምባ ሰኞ እለት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል። "ከዩኤስአይዲ እና የአሜሪካ መንግሥት ጋር ውይይታችንን ጨርሰናል...በሚቀጥለው ሳምንት ክትባቶቹ ይደርሳሉ ብለን ተስፋ እንደርጋለን" ሲሉ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። የእነዚህ ክትባቶች አቅርቦት በ2022ቱ ዓለም አቀፍ የኤምፖክስ ወረርሽኝ በአውሮፓ እና አሜሪካ ጥቅም ላይ የዋሉት ሁለት ክትባቶች አፍሪካን በማግለላቸው የተፈጠረውን ልዩነትን ለመቅረፍ ያለመ ነው። የዓለም አቀፍ የክትባት ህብረት ጋቪ፤ በአፍሪካ እየጨመረ በመጣው የኤምፖክስ ወረርሽኝ ለተጠቁ ሀገራት ክትባቶችን ለመግዛት 500 ሚልዮን ዶላር እንደተመደበ ባለፈው ሳምንት ለምዕራቡ ዓለም መገናኛ ብዙሃን አስታውቋል። የዲአር ኮንጎ የጤና ሚኒስትር "ጋቪ ክትባቶቹን ለማቅረብ ጥያቄ አቀረበ፤ እኛም ተስማማን" ሲሉ ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ዲሞክራሲያዊ ኮንጎ ሪፐብሊክ የመጀመርያውን የኤምፖክስ ክትባት በሚቀጥለው ሳምንት እንደምትረከብ ተገለጸ
ዲሞክራሲያዊ ኮንጎ ሪፐብሊክ የመጀመርያውን የኤምፖክስ ክትባት በሚቀጥለው ሳምንት እንደምትረከብ ተገለጸ
Sputnik አፍሪካ
ዲሞክራሲያዊ ኮንጎ ሪፐብሊክ የመጀመርያውን የኤምፖክስ ክትባት በሚቀጥለው ሳምንት እንደምትረከብ ተገለጸ ጃፓን እና ዩናይትድ ስቴትስ ክትባቶችን ለኮንጎ ለማቅረብ ቃል እንደገቡ የጤና ሚኒስትሩ ሳሙኤል ሮጀር ካምባ ሙላምባ ሰኞ እለት በሰጡት ጋዜጣዊ... 20.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-20T19:48+0300
2024-08-20T19:48+0300
2024-08-20T20:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ዲሞክራሲያዊ ኮንጎ ሪፐብሊክ የመጀመርያውን የኤምፖክስ ክትባት በሚቀጥለው ሳምንት እንደምትረከብ ተገለጸ
19:48 20.08.2024 (የተሻሻለ: 20:23 20.08.2024)
ሰብስክራይብ