ፑቲን በኬንያ አዲስ አምባሳደር እና በናይሮቢ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ቋሚ ተወካይ ሾሙ ከ40 ዓመታት በላይ ልምድ ያካበቱት ቬሴቮሎድ ትካቼንኮ በኬንያ የሩሲያ አዲስ አምባሳደር እና በናይሮቢ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ቋሚ መልዕክተኛ ሆነው ተሹመዋል። በእነዚህ ሃላፊነቶች ዲሚትሪ ማክሲሚቼቭን ተክተዋል። እ.አ.አ 1960 የተወለዱት ትካቼንኮ ከሞስኮ ክልል የዓለም አቀፍ ግንኙነት ተቋም ዲግሪ አግኝተዋል። ከዚህ በፊት በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር እና የአፍሪካ ህብረት ተወካይ ሆነው ከ2014 እስከ 2019 አገልግለዋል። ከ2020 ጀምሮ በሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ዲፓርትመንትን መርተዋል። ትካቼንኮ እንግሊዝኛ እና ስዋሂሊ ቋንቋን መናገር ይችላሉ። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ፑቲን በኬንያ አዲስ አምባሳደር እና በናይሮቢ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ቋሚ ተወካይ ሾሙ
ፑቲን በኬንያ አዲስ አምባሳደር እና በናይሮቢ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ቋሚ ተወካይ ሾሙ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን በኬንያ አዲስ አምባሳደር እና በናይሮቢ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ቋሚ ተወካይ ሾሙ ከ40 ዓመታት በላይ ልምድ ያካበቱት ቬሴቮሎድ ትካቼንኮ በኬንያ የሩሲያ አዲስ አምባሳደር እና በናይሮቢ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ቋሚ መልዕክተኛ ሆነው ተሹመዋል።... 20.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-20T18:53+0300
2024-08-20T18:53+0300
2024-08-20T19:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ፑቲን በኬንያ አዲስ አምባሳደር እና በናይሮቢ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ቋሚ ተወካይ ሾሙ
18:53 20.08.2024 (የተሻሻለ: 19:23 20.08.2024)
ሰብስክራይብ