የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በህገ-ወጥ መንገድ የሩሲያን ድንበር አቋርጠው የሚገቡ የውጭ ሀገር ቅጥረኞች በሙሉ የሩሲያ ሀይሎች ህጋዊ ኢላማ እንደሚሆኑ ለአሜሪካ ጉዳይ አስፈጻሚ ማሰወቁን ገለጸ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በህገ-ወጥ መንገድ የሩሲያን ድንበር አቋርጠው የሚገቡ የውጭ ሀገር ቅጥረኞች በሙሉ የሩሲያ ሀይሎች ህጋዊ ኢላማ እንደሚሆኑ ለአሜሪካ ጉዳይ አስፈጻሚ ማሰወቁን ገለጸየአሜሪካ የግል ወታደራዊ ኩባንያዎች የዩክሬን ጦር ወደ ሩሲያ ኩርስክ ግዛት ዘልቆ በመግባት ባካሄደው ጥቃት ውስጥ ተሳትፎ እንዳላቸው የሚያሳዩ ማስረጃዎች ዩናይትድ ስቴትስ በዩክሬን ግጭት ተሳትፎ እንዳላት የሚያረጋግጥ ነው ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0