ፑቲን እ.አ.አ. በ2004 በሩሲያ ቤልሳን ከተማ በተፈፀመው የሽብር ጥቃት ለተገደሉ ሰዎች በመታሰቢያነት በቆመው “የሀዘን ዛፍ” ሐውልት አበባ አኑረዋል የቤስላን ትምህርት ቤት የእገታ ቀውስ ተብሎ የሚታወቀው የቤስላን ትምህርት ቤት ከበባ በእስላማዊ አሸባሪዎች በፈረንጆቹ መስከረም 1 ቀን 2004 ነበር የጀመረው። በዚህ ቀውስ 777 ህጻናትን ጨምሮ ከ1,100 በላይ ሰዎች ለሶስት ቀናት ታግተዋል። በመጨረሻ 186 ህጻናት እና 31 ጥቃት ፈጻሚዎችን ጨምሮ 334 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል። የትምህርት ቤቱ ጥቃት በታሪክ ከፍተኛ ቁጥር ግድያ የተፈጸመበት እንደሆነ ይነገራል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ፑቲን እ.አ.አ.
ፑቲን እ.አ.አ.
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን እ.አ.አ. በ2004 በሩሲያ ቤልሳን ከተማ በተፈፀመው የሽብር ጥቃት ለተገደሉ ሰዎች በመታሰቢያነት በቆመው “የሀዘን ዛፍ” ሐውልት አበባ አኑረዋል የቤስላን ትምህርት ቤት የእገታ ቀውስ ተብሎ የሚታወቀው የቤስላን ትምህርት ቤት ከበባ በእስላማዊ... 20.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-20T15:25+0300
2024-08-20T15:25+0300
2024-08-20T15:46+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий