የምስራቅ አፍሪካ የእንስሳት እርባታ እና አርብቶ አደሮች የአየር ንብረት ለውጥን እንዲቋቋሙ ያስችላል የተባለ አዲስ ፕሮግራም ይፋ ተደረገ የኢትዮጵያ የግብርና ሚኒስቴር እና የተመድ የምግብ እና ግብርና ድርጅት (ፋኦ) የአየር ንብረት ለውጥ ተፅእኖን ለመቀነስ እና ለመቆጣጠር ያለመ አህጉራዊ ፕሮግራም ተፈራርመዋል። ፕሮግራሙ በአራት ድንበር ተሻጋሪ ክልሎች ማለትም ማንዴራ፣ ካራሞጃ፣ ማራ-ሴሬንጌቲ እና ባህር አል አረብ - ኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ሶማሊያ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ሱዳን፣ ታንዛኒያ እና ኡጋንዳን አካቶ ተግባራዊ ይሆናል። ፕሮግራሙ ከፋኦ ምርት፣ ስነ-ምግብ፣ አካባቢ እና ህይወትን የማሻሻል ግብ ጋር ይጣጣማል ተብሏል። ፕሮግራሙ አርብቶ አደር የማህበረሰብ ክፍሎች ተፈጥሯዊ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎችን የበለጠ እንዲቋቋሙ ለማድረግ ያለመ ነው ተብሏል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የምስራቅ አፍሪካ የእንስሳት እርባታ እና አርብቶ አደሮች የአየር ንብረት ለውጥን እንዲቋቋሙ ያስችላል የተባለ አዲስ ፕሮግራም ይፋ ተደረገ
የምስራቅ አፍሪካ የእንስሳት እርባታ እና አርብቶ አደሮች የአየር ንብረት ለውጥን እንዲቋቋሙ ያስችላል የተባለ አዲስ ፕሮግራም ይፋ ተደረገ
Sputnik አፍሪካ
የምስራቅ አፍሪካ የእንስሳት እርባታ እና አርብቶ አደሮች የአየር ንብረት ለውጥን እንዲቋቋሙ ያስችላል የተባለ አዲስ ፕሮግራም ይፋ ተደረገ የኢትዮጵያ የግብርና ሚኒስቴር እና የተመድ የምግብ እና ግብርና ድርጅት (ፋኦ) የአየር ንብረት ለውጥ ተፅእኖን... 20.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-20T14:31+0300
2024-08-20T14:31+0300
2024-08-20T15:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የምስራቅ አፍሪካ የእንስሳት እርባታ እና አርብቶ አደሮች የአየር ንብረት ለውጥን እንዲቋቋሙ ያስችላል የተባለ አዲስ ፕሮግራም ይፋ ተደረገ
14:31 20.08.2024 (የተሻሻለ: 15:23 20.08.2024)
ሰብስክራይብ