በሲሲሊ ፓሌርሞ አቅራቢያ 22 ሰዎችን አሳፍሮ የነበረው 56 ሜትር እርዝማኔ ያለው ጀልባ በከባድ ንፋስ መስመጡ ተረጋገጠ

ሰብስክራይብ
በሲሲሊ ፓሌርሞ አቅራቢያ 22 ሰዎችን አሳፍሮ የነበረው 56 ሜትር እርዝማኔ ያለው ጀልባ በከባድ ንፋስ መስመጡ ተረጋገጠ ጠላቂዎች ሥራ ፈጣሪውን ማይክ ሊንችን ጨምሮ ስድስት የጠፉ መንገደኞችን እየፈለጉ ሲሆን የአንድ ሰው አስከሬን በመሰጠመው ጀልባ አጠገብ አግኝተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0