ዘለንስኪ ያለ አሜሪካ መመሪያ የኩርስክን ክልል ለማጥቃት አይደፈረም ነበር ሲሉ ላቭሮቭ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ዘለንስኪ ያለ አሜሪካ መመሪያ የኩርስክን ክልል ለማጥቃት አይደፈረም ነበር ሲሉ ላቭሮቭ ተናገሩ "ዘለንስኪ ይህን ለማድረግ በፍፁም እንደማይወስን ሁሉም ይረዳዋል። አሁን ላይ ግን የመከላከያ ዞን ስለመፍጠር እና በሩሲያ ላይ ጉዳት ስለማድረስ እየፎከረ ያለው ዘለንስኪ ለውሳኔው ሃላፊነት እንደሚወስድ ግልጽ ነው። ከዩናይትድ ስቴትስ ትእዛዝ ባይሰጠው ኖሮ ይህን ውሳኔ ፈጽሞ አይወስድም ነበር" ብለዋል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0