ፑቲን የሩሲያን ባህላዊ መንፈሳዊ እና ሞራላዊ እሴቶች ለሚያጋሩ ግለሰቦች ሰብአዊ ድጋፍ ለመስጠት የሚያስችል አዋጅ ፈረሙ ሰነዱ የተፈቀደውን ኮታ ከግምት ውስጥ ሳያስገባ እና የሩሲያኛ ቋንቋ ብቃት ማረጋገጫ ሰነድ ማቅረብ ሳይጠበቅ ለጊዜያዊ የመኖሪያ ፈቃድ የማመልከት መብት ይሰጣል። እንደ ሰነዱ ገለጻ ከሆነ አዋጁ "አፍራሽ የኒዮሊበራል ርዕዮተ ዓለም አስተሳሰቦችን" በሚጭኑ ሀገራት የሚኖሩ ደስተኛ ያልሆኑ ዜጎችን ይመለከታል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ፑቲን የሩሲያን ባህላዊ መንፈሳዊ እና ሞራላዊ እሴቶች ለሚያጋሩ ግለሰቦች ሰብአዊ ድጋፍ ለመስጠት የሚያስችል አዋጅ ፈረሙ
ፑቲን የሩሲያን ባህላዊ መንፈሳዊ እና ሞራላዊ እሴቶች ለሚያጋሩ ግለሰቦች ሰብአዊ ድጋፍ ለመስጠት የሚያስችል አዋጅ ፈረሙ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን የሩሲያን ባህላዊ መንፈሳዊ እና ሞራላዊ እሴቶች ለሚያጋሩ ግለሰቦች ሰብአዊ ድጋፍ ለመስጠት የሚያስችል አዋጅ ፈረሙ ሰነዱ የተፈቀደውን ኮታ ከግምት ውስጥ ሳያስገባ እና የሩሲያኛ ቋንቋ ብቃት ማረጋገጫ ሰነድ ማቅረብ ሳይጠበቅ ለጊዜያዊ የመኖሪያ ፈቃድ... 19.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-19T16:16+0300
2024-08-19T16:16+0300
2024-08-19T16:46+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ፑቲን የሩሲያን ባህላዊ መንፈሳዊ እና ሞራላዊ እሴቶች ለሚያጋሩ ግለሰቦች ሰብአዊ ድጋፍ ለመስጠት የሚያስችል አዋጅ ፈረሙ
16:16 19.08.2024 (የተሻሻለ: 16:46 19.08.2024)
ሰብስክራይብ