የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች የመጀመሪያውን ራዳር ኢሜጂንግ ሳተላይት ወደ ህዋ አመጠቀች የሲንቴቲክ አፐርቸር ራዳር (ሳር) የተሳካ የህዋ ጉዞ ከካሊፎርኒያ ቫንደንበርግ የጠፈር ጣቢያ ተካሂዷል። በስፔስኤክስ ትራንስፖርተር 11 ሮኬት ተሳፍሮ የመጠቀው ሳተላይት በኤአይ የታገዘ የጂኦስፓሻል መፍትሄ አቅራቢ በሆነው ባያናት እና በጠፈር ኮሚኒኬሽን ኩባንያው ያሳት የጋራ ትብብር ውጤት ነው። የህዋ ተልእኮው የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ወደ ምድር ምልከታ ሳተላይት ቴክኖሎጂ መግባቷን ያመለከተ ሲሆን ይህም የጠፈር አቅሟን ከ2020 ማርስ ተልእኮ የበለጠ የሚያሰፋ ነው ተብሏል። የሳር ሳተላይት የላቀ ኢሜጂንግ እና የመረጃ ትንተና አቅሞችን በመስጠት የአካባቢ ቁጥጥር፣ የአደጋ አስተዳደር እና የሀብት አያያዝን ጨምሮ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶችን አቅም በተለያዩ ዘርፎች የበለጠ ያሳድጋል ተብሎ ይጠበቃል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች የመጀመሪያውን ራዳር ኢሜጂንግ ሳተላይት ወደ ህዋ አመጠቀች
የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች የመጀመሪያውን ራዳር ኢሜጂንግ ሳተላይት ወደ ህዋ አመጠቀች
Sputnik አፍሪካ
የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች የመጀመሪያውን ራዳር ኢሜጂንግ ሳተላይት ወደ ህዋ አመጠቀች የሲንቴቲክ አፐርቸር ራዳር (ሳር) የተሳካ የህዋ ጉዞ ከካሊፎርኒያ ቫንደንበርግ የጠፈር ጣቢያ ተካሂዷል። በስፔስኤክስ ትራንስፖርተር 11 ሮኬት ተሳፍሮ የመጠቀው... 19.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-19T13:50+0300
2024-08-19T13:50+0300
2024-08-19T14:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች የመጀመሪያውን ራዳር ኢሜጂንግ ሳተላይት ወደ ህዋ አመጠቀች
13:50 19.08.2024 (የተሻሻለ: 14:23 19.08.2024)
ሰብስክራይብ