የኒጀር መሪ አብዱራህማን ቲያኒ አዲስ የነዳጅ ሚኒስትር ሾሙ

ሰብስክራይብ
የኒጀር መሪ አብዱራህማን ቲያኒ አዲስ የነዳጅ ሚኒስትር ሾሙ ሙስጣፋ መሃማን ባርክን ተክተው ዶ/ር ኦማሩ ሳሃቢ የነዳጅ ሚኒስትር ሆነው እንደተሾሙ የሀገሪቱ ብሔራዊ ቴሌቪዥን ትናንት ምሽት አስታውቋል። ዶ/ር ሳሃቢ ከዚህ በፊት የኒጀር የግል ኢንቨስትመንት እና ስትራቴጂካዊ ፕሮጀክቶች ፕሮሞሽን ኤጀንሲን መርተዋል። ለጊዜው የሽግሽጉ ምክንያት አልተገለጸም። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0