በቻይና ታላቁ ግንብ በሰው አልባ አውሮፕላን አገልግሎት ማድረስ እንደተጀመረ ሚዲያ ዘግቧል የሃገር ውስጥ ኩባንያው ሚቱአን በብዛት በሚጎበኘው የታሪካዊው ግንብ ክፍል ለመጀመሪያ ግዜ የሰው አልባ አውሮፕላን አቅርቦት ጀምሯል። በአካባቢው የችርቻሮ እቃ መሸጫ መደብሮች ባለመኖራቸው ጎብኚዎች ቀለል ያሉ ምግቦች እና የመጠጥ ውሃ ለማግኘት ችግር ሆኖባቸው ቆይቷል። ትእዛዝ ለማስተላለፍ የሚፈልጉ ቱሪስቶች የኪውአር ኮድ ስካን የሚያደርጉ ሲሆን ትእዛዙ በ5 ደቂቃ ውስጥ ይደርሳል። ድሮኑ ትእዛዙን ካደረሰ በኋላ ቆሻሻውን ተሸክሞ ይመለሳል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በቻይና ታላቁ ግንብ በሰው አልባ አውሮፕላን አገልግሎት ማድረስ እንደተጀመረ ሚዲያ ዘግቧል
በቻይና ታላቁ ግንብ በሰው አልባ አውሮፕላን አገልግሎት ማድረስ እንደተጀመረ ሚዲያ ዘግቧል
Sputnik አፍሪካ
በቻይና ታላቁ ግንብ በሰው አልባ አውሮፕላን አገልግሎት ማድረስ እንደተጀመረ ሚዲያ ዘግቧል የሃገር ውስጥ ኩባንያው ሚቱአን በብዛት በሚጎበኘው የታሪካዊው ግንብ ክፍል ለመጀመሪያ ግዜ የሰው አልባ አውሮፕላን አቅርቦት ጀምሯል። በአካባቢው የችርቻሮ እቃ... 18.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-18T16:01+0300
2024-08-18T16:01+0300
2024-08-18T16:46+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በቻይና ታላቁ ግንብ በሰው አልባ አውሮፕላን አገልግሎት ማድረስ እንደተጀመረ ሚዲያ ዘግቧል
16:01 18.08.2024 (የተሻሻለ: 16:46 18.08.2024)
ሰብስክራይብ