በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የስቪሪዶኖቭካ መንደር ነፃ እንደወጣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የስቪሪዶኖቭካ መንደር ነፃ እንደወጣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀበሚኒስቴሩ ዕለታዊ ሪፖርት የተነሱ ተጨማሪ መግለጫዎች፦ 🟠 የሩሲያ ወታደሮች የዩክሬን የታንክ ጥይት ማምረቻን አወድመዋል። 🟠 የሩሲያ የአየር መቃወሚያዎች ሰባት የሂማርስ ኤም.ኤል.አር.ኤስ ጥይቶችን፣ ሀመር የአየር ቦምቦ እና 27 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትተው ጥለዋል። 🟠 የጠላት ታንክ እንዲሁም ኤም270 ኤም.ኤል.አር.ኤስ እና ሂማርስ ሮኬት አስወንጫፊ ስርዓቶችም ወድመዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0