የዩክሬን ጦር ባለፈው ቀን ውስጥ እስከ 2,010 የሚደርሱ ወታደሮችን እንዳጣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የዩክሬን ጦር ባለፈው ቀን ውስጥ እስከ 2,010 የሚደርሱ ወታደሮችን እንዳጣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ የሚኒስቴሩ ዕለታዊ ሪፖርት ተጨማሪ መግለጫዎች፡- 🟠 የሩሲያ ጦር የዩክሬን ሱ-24 ቦምብ ጣይ ጀት እና ሁለት ኤምአይ-8 እና ኤምአይ-17ቶችን ጨምሮ ሶስት ሄሊኮፕተሮችን አውድሟል።🟠 ሁለት የጠላት ሂማርስ ሚሳኤል አስወንጫፊ፣ አራት አስወንጫፊ እና ሁለት የፓትርዮት ሚሳኤል ስርዓት የራዳር ጣብያዎች፣ አስወንጫፊ፣ የአይሪስ-ቲ ሚሳኤል ጣቢያ፣ ሶስት ማክስክስፕሮ የውግያ ተሽከርካሪዎች እና ሁለት ኤም 113 ታጣቂ ወታደር ተሸካሚ ተሽከርካሪዎች በሩሲያ ጦር ወድመዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0