▶ የፈረንሳይ ፓትሮል አውሮፕላን የአየር ትርኢት እያሳያ ባለበት ወቅት ባህር ውስጥ ወድቋል

ሰብስክራይብ
▶ የፈረንሳይ ፓትሮል አውሮፕላን የአየር ትርኢት እያሳያ ባለበት ወቅት ባህር ውስጥ ወድቋልአደጋው የተከሰተው የአላይድ ሃይሎች በፕሮቨንስ ከተማ ያረፉበትን 80ኛ አመት ለማክበር በተዘጋጀው ትርኢት ወቅት ነው።አብራሪው ከአውሮፕላኑ ውስጥ አለመውጣቱን እና አሁን ላይ ዕጣ ፋንታውም እንደማይታወቅ የተገለፀ ሲሆን የፍለጋው እና የነፍስ አድን ስራዎች በመካሄድ ላይ መሆኑ ተገልጿል። የቪዲዮ ምስሉ ቫር በተሰኘው በደቡብ ፈረንሳይ የሚገኝ የከላቫንዶ የባህር ዳርቻን የሚያሳይ ነውስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0