ዋሽንግተን ለእስራኤል እና ለሀማስ ልዩነቶችን የሚያጠብ የተኩስ አቁም ሀሳብ አቀረበች

ሰብስክራይብ
ዋሽንግተን ለእስራኤል እና ለሀማስ ልዩነቶችን የሚያጠብ የተኩስ አቁም ሀሳብ አቀረበችግብፅ፣ኳታር እና አሜሪካ የጋዛ ሰርጥ የተኩስ አቁም ስምምነትን አስመልክቶ በዶሃ ያደረጉትን ውይይት ተከትሎ በሰጡት የጋራ መግለጫ ላይ ነው ይህንን ያስታወቁት።ሦስቱ ወገኖች ከሚቀጥለው ሳምንት መጨረሻ በፊት በጋዛ ጉዳይ አዲስ ዙር ውይይት እንደሚያደርጉ በመግለጫው ተገልጿል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0