ኢትዮጵያ በሰላማዊ መንገድ የባህር በር መዳረሻ ለማግኘት በድጋሚ ቁርጠኛ መሆኗን እና ከሶማሊያ ጋር ለሶስተኛ ዙር ድርድር መዘጋጆቿን ገለፀችየውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ እንዳሉት አዲስ አበባ የባህር በር መዳረሻ ለማረጋገጥ የህግ እና ዲፕሎማሲያዊ መንገዶችን ትከተላለች።ነቢዩ ባለፈው ሐሙስ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ቱርክ በአንካራ በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል የሁለትዮሽ ውይይት ማድረጓን በአድናቆት ገልጿል። በመጪው ሶስተኛው ዙር ድርድር ላይ ኢትዮጵያ ንቁ ተሳትፎ እንደምታደርግ አረጋግጠው፣ ኢትዮጵያ አላስፈላጊ ግጭቶችን ለማስወገድ ያላትን ቁርጠኝነትን ገልፀዋል።ይህ መግለጫ የወጣው ኢትዮጵያ ራስ ገዝ ከሆነችው ከሶማሊላንድ ጋር የቀይ ባህር መዳረሻ ስምምነት መፈራረሟን ተከትሎ በተፈጠረው ውጥረት ነው። ሶማሊያ በምላሹ በኢትዮጵያ የሚገኙ አምባሳደሯን ማስጠራቷን እና ስምምነቱን የግዛት አንድነትን የሚጻረር ነው ስትል መኮነኗ ይታወሳል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ በሰላማዊ መንገድ የባህር በር መዳረሻ ለማግኘት በድጋሚ ቁርጠኛ መሆኗን እና ከሶማሊያ ጋር ለሶስተኛ ዙር ድርድር መዘጋጆቿን ገለፀች
ኢትዮጵያ በሰላማዊ መንገድ የባህር በር መዳረሻ ለማግኘት በድጋሚ ቁርጠኛ መሆኗን እና ከሶማሊያ ጋር ለሶስተኛ ዙር ድርድር መዘጋጆቿን ገለፀች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በሰላማዊ መንገድ የባህር በር መዳረሻ ለማግኘት በድጋሚ ቁርጠኛ መሆኗን እና ከሶማሊያ ጋር ለሶስተኛ ዙር ድርድር መዘጋጆቿን ገለፀችየውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ እንዳሉት አዲስ አበባ የባህር በር መዳረሻ ለማረጋገጥ... 16.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-16T19:14+0300
2024-08-16T19:14+0300
2024-08-16T19:46+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያ በሰላማዊ መንገድ የባህር በር መዳረሻ ለማግኘት በድጋሚ ቁርጠኛ መሆኗን እና ከሶማሊያ ጋር ለሶስተኛ ዙር ድርድር መዘጋጆቿን ገለፀች
19:14 16.08.2024 (የተሻሻለ: 19:46 16.08.2024)
ሰብስክራይብ