የሩሲያ ጦር በዶንየትክ ሕዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን ሰርጌዬቭካ ወንደር ነፃ ማውጣቱን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቋልከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የተሰጡ ተጨማሪ መግለጫዎች፡-🟠 የሩሲያ አየር መከላከያዎች በክራይሚያ ድልድይ ላይ በ12 ATACMS ሚሳኤሎች የተሰነዘሩ ጥቃቶችን መከላከል ችለዋል፤ ሁሉም ሚሳኤሎች አውድመዋል🟠 ባለፈው ሳምንት እስከ 14,560 የሚደርሱ የዩክሬን ወታደሮች ኪሳራ ደርሶባቸዋል።🟠 የሩሲያ ጦር ባሳለፍነው ሳምንት በዩክሬን የመከላከያ ኢንዱስትሪ ተቋማት እና ወታደራዊ ተቋማት ላይ 17 የቡድን ጥቃቶችን ፈጽሟል።🟠 የነዳጅ መጋዘኖች፣ የዩክሬን ወታደራዊ መከማቻ ቦታዎች፣ ቅጥረኛ ወታደሮችን ያሉበትን ሥፍራ ጨምሮ ጊዜያዊ ማሰማሪያ ቦታዎችም ተመትተዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ጦር በዶንየትክ ሕዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን ሰርጌዬቭካ ወንደር ነፃ ማውጣቱን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቋል
የሩሲያ ጦር በዶንየትክ ሕዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን ሰርጌዬቭካ ወንደር ነፃ ማውጣቱን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቋል
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ጦር በዶንየትክ ሕዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን ሰርጌዬቭካ ወንደር ነፃ ማውጣቱን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቋልከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የተሰጡ ተጨማሪ መግለጫዎች፡-🟠 የሩሲያ አየር መከላከያዎች በክራይሚያ ድልድይ ላይ በ12 ATACMS... 16.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-16T16:37+0300
2024-08-16T16:37+0300
2024-08-16T17:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ ጦር በዶንየትክ ሕዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን ሰርጌዬቭካ ወንደር ነፃ ማውጣቱን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቋል
16:37 16.08.2024 (የተሻሻለ: 17:23 16.08.2024)
ሰብስክራይብ