የሩሲያ የመከላከያ ኩባንያዎች ምርታቸውን እያሳደጉ መሆናቸውን የቱላ ክልል ጊዜያዊ አስተዳዳሪ ለፑቲን አስታውቀዋልየሩሲያ ወታደራዊ ኢንዱስትሪ በተለይም ሰው አልባ የአየር ላይ ስርዓቶችን በማምረት ላይ ያተኮረ እንደሆነ ዲሚትሪ ሚልያዬቭ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ጋር ባደረጉት ውይይት ጨምረው ገልፀዋል። በቱላ ክልል የሚገኙ አምራቾች በቀን እስከ 2,000 ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በማምረት ላይ መሆናቸውን ይፋ አድርገዋል። ቱላ በታሪክ በጦር መሣሪያ ፋብሪካዎች የምትታወቅ ከተማ ናት።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ የመከላከያ ኩባንያዎች ምርታቸውን እያሳደጉ መሆናቸውን የቱላ ክልል ጊዜያዊ አስተዳዳሪ ለፑቲን አስታውቀዋል
የሩሲያ የመከላከያ ኩባንያዎች ምርታቸውን እያሳደጉ መሆናቸውን የቱላ ክልል ጊዜያዊ አስተዳዳሪ ለፑቲን አስታውቀዋል
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የመከላከያ ኩባንያዎች ምርታቸውን እያሳደጉ መሆናቸውን የቱላ ክልል ጊዜያዊ አስተዳዳሪ ለፑቲን አስታውቀዋልየሩሲያ ወታደራዊ ኢንዱስትሪ በተለይም ሰው አልባ የአየር ላይ ስርዓቶችን በማምረት ላይ ያተኮረ እንደሆነ ዲሚትሪ ሚልያዬቭ ከሩሲያው... 15.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-15T15:50+0300
2024-08-15T15:50+0300
2024-08-15T16:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ የመከላከያ ኩባንያዎች ምርታቸውን እያሳደጉ መሆናቸውን የቱላ ክልል ጊዜያዊ አስተዳዳሪ ለፑቲን አስታውቀዋል
15:50 15.08.2024 (የተሻሻለ: 16:23 15.08.2024)
ሰብስክራይብ