አሜሪካ ወታደሮቿን ከኢራቅ ለማስወጣት ምንም አይነት ውይይት አለማድረጓን የስቴት ዲፓርትመንት አስታወቀ

ሰብስክራይብ
አሜሪካ ወታደሮቿን ከኢራቅ ለማስወጣት ምንም አይነት ውይይት አለማድረጓን የስቴት ዲፓርትመንት አስታወቀ " ካለፈው አመት ጀምሮ ከኢራቅ መንግስት ጋር በኦፕሬሽን ኢንሄረንት ሪሶልቭ እጣ ፈንታ ላይ ውይይት አድርገናል።ይህም ጠቅላይ ሚንስትር መሀመድ ሺዓ አል ሱዳናዊ በሚያዝያ ወር እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ከፕሬዝዳንት ባይደን ጋር ሲገናኙ፣ የአሜሪካንን ወታደሮች ከኢራቅ ስለ ማስወጣት ምንም ውይይት አለመካሄዱን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ቬዳንት ፓቴል በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫው ላይ ተናግረዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0