የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ ኢኮኖሚስቱን ኤዶዋርድ ንጊሬንቴን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገው በድጋሚ ሾሙ

ሰብስክራይብ
የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ ኢኮኖሚስቱን ኤዶዋርድ ንጊሬንቴን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገው በድጋሚ ሾሙንጊሬንቴን ለዚህ ኃላፊነት መጀመሪያ የተሾሙት እ.አ.አ በነሀሴ 2017 ነበር።ንጊሬንቴን ጠቅላይ ሚኒስትር ከመሆናቸው በፊት በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የዓለም ባንክ ቡድን ውስጥ የአፍሪካ ሀገራት ዋና ዳይሬክተር ከፍተኛ አማካሪ በመሆን ሰርተዋል። በአለም ባንክ ከመስራታቸው በፊት በሩዋንዳ የፋይናንስ ሚኒስቴር ውስጥ በበርካታ ኃላፊነቶች ላይ ሰርተዋል።ንጊሬንቴን ፕሬዚዳንቱ በቅርብ ጊዜ ውስጥ በሚያዋቅሩት አዲስ ካቢኔ ትልቅ እገዛ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0