የሱዳን ታጣቂ ሃይል አዛዥ የፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች ከያዟቸው ከተሞች ለቅቀው እስኪወጡ ድረስ የተኩስ አቁምን ስምምነትን እንደማይቀበሉ ገለጹበዚህም ምክንያት የአብደል ፈታህ አል ቡርሃን የልዑካን ቡድን በአሜሪካ አማካኝነት በሱዳን ጉዳይ ላይ በጄኔቫ በሚካሄደው የሰላም ድርድር ላይ እንዳልተገኘ የዜድቢሲ የቴሌቪዥን ጣቢያ ዘግቧል። "የእኛ ወታደራዊ እንቅስቃሴ አይቆምም የመጨረሻዎቹ የፈጥኖ ደራሽ ሃይል ተዋጊዎች ከያዙትን ከተሞች እና መንደሮች ለቀው እስኪወጡ ድረስ" ማለታቸውን ቻናሉ ዘግቧል። "የፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች ሀገራችንን ይዞ እስካለ ድረስ ሰላም አይኖርም።"የሰላም መንገዱ የዜጎችን ደህንነት ለመጠበቅ በጅዳ የተደረሱትን ስምምነቶች ተግባራዊ ማድረግ እና የሰብአዊ እርዳታዎችን ወደ ግጭት ዞኖች እንዲደርሱ ማድረ ላይ መሆን ይገዋል ብለዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሱዳን ታጣቂ ሃይል አዛዥ የፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች ከያዟቸው ከተሞች ለቅቀው እስኪወጡ ድረስ የተኩስ አቁምን ስምምነትን እንደማይቀበሉ ገለጹ
የሱዳን ታጣቂ ሃይል አዛዥ የፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች ከያዟቸው ከተሞች ለቅቀው እስኪወጡ ድረስ የተኩስ አቁምን ስምምነትን እንደማይቀበሉ ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
የሱዳን ታጣቂ ሃይል አዛዥ የፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች ከያዟቸው ከተሞች ለቅቀው እስኪወጡ ድረስ የተኩስ አቁምን ስምምነትን እንደማይቀበሉ ገለጹበዚህም ምክንያት የአብደል ፈታህ አል ቡርሃን የልዑካን ቡድን በአሜሪካ አማካኝነት በሱዳን ጉዳይ ላይ በጄኔቫ... 15.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-15T11:15+0300
2024-08-15T11:15+0300
2024-08-15T11:46+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሱዳን ታጣቂ ሃይል አዛዥ የፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች ከያዟቸው ከተሞች ለቅቀው እስኪወጡ ድረስ የተኩስ አቁምን ስምምነትን እንደማይቀበሉ ገለጹ
11:15 15.08.2024 (የተሻሻለ: 11:46 15.08.2024)
ሰብስክራይብ