ሩሲያ እና ቻይና የራሳቸውን አጀንዳ ቢያራምዱም የአፍሪካን ህዝብ ፍላጎት ለማጤን ዝግጁ መሆናቸውን አንድ የታሪክ ተመራማሪ ገለጸ

ሰብስክራይብ
ሩሲያ እና ቻይና የራሳቸውን አጀንዳ ቢያራምዱም የአፍሪካን ህዝብ ፍላጎት ለማጤን ዝግጁ መሆናቸውን አንድ የታሪክ ተመራማሪ ገለጸ “[ሩሲያ እና ቻይና] የአፍሪካን ህዝቦች ፍላጎት ከግምት ውስጥ በማስገባት ለመርዳት ይበልጥ ፈቃደኞች ናቸው። አዎን፣ የንግድ ልውውጥ ሆነ ወታደራዊ ትብብር ይኖራል፣ ነገር ግን ምዕራባውያን ሀገረት ካቀረቡት በተሻለ ሁኔታ ቻይና እና ሩሲያ ጋር አቅርቦቱ አለ " ሲል  የኩባ ተወላጅ የሆነው የትምህርት ሳይንስ መምህር እና የታሪክ እና ፍልስፍና ባለሙያው ዲሚሬል አልፎንሶ ሎፔዝ ለስፑትኒክ ተናግሯል።ከዚህም በላይ አፍሪካ ከሁለቱ አገሮች ጋር ያላት ግንኙነት በቅኝ ግዛት ዘመን “ያልተበከለ” መሆኑን አስታውሷል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0