የዩክሬን ጦር በኩርስክ አቅጣጫ በአንድ ቀን ብቻ 270 ያህል ወታደሮቹን ማጣቱን እና 16 የታጠቁ መኪኖች ደግሞ መውደማቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።በዩክሬን ስላለው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዕለታዊ ዘገባ የተሰጡ ሌሎች ቁልፍ ነጥቦች🟠 በኩርስክ ክልል ውስጥ የሚገኘው የሩሲያ ጦር በስክሪሌቭካ፣ ሌቭሺንካ፣ ሴሜኖቭካ፣ አሌክሴቭስኪ፣ ካሚሽኒ አካባቢዎች የዩክሬን የጦር ኃይሎች ተንቀሳቃሽ ቡድኖችን እንቅስቃሴ አቁሟል።🟠 በማርቲኖቭካ አካባቢ በተሽከርካሪ ላይ የነበሩ ሁለት የጠላት ቡድኖች ወድመዋል።🟠 ሩሲያ 18 የዩክሬን ወታደሮችን በኩርስክ ክልል የጦር ምርኮኛ አድርጋ ይዛለች።🟠 በአጠቃላይ በክልሉ በተደረገው ጦርነት ጠላት እስከ 2,300 ወታደሮች እና 37 ታንኮች አጥቷል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የዩክሬን ጦር በኩርስክ አቅጣጫ በአንድ ቀን ብቻ 270 ያህል ወታደሮቹን ማጣቱን እና 16 የታጠቁ መኪኖች ደግሞ መውደማቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የዩክሬን ጦር በኩርስክ አቅጣጫ በአንድ ቀን ብቻ 270 ያህል ወታደሮቹን ማጣቱን እና 16 የታጠቁ መኪኖች ደግሞ መውደማቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
Sputnik አፍሪካ
የዩክሬን ጦር በኩርስክ አቅጣጫ በአንድ ቀን ብቻ 270 ያህል ወታደሮቹን ማጣቱን እና 16 የታጠቁ መኪኖች ደግሞ መውደማቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።በዩክሬን ስላለው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዕለታዊ ዘገባ የተሰጡ... 14.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-14T19:05+0300
2024-08-14T19:05+0300
2024-08-14T19:46+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የዩክሬን ጦር በኩርስክ አቅጣጫ በአንድ ቀን ብቻ 270 ያህል ወታደሮቹን ማጣቱን እና 16 የታጠቁ መኪኖች ደግሞ መውደማቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
19:05 14.08.2024 (የተሻሻለ: 19:46 14.08.2024)
ሰብስክራይብ