የበርካታ አፍሪካ ሀገራት ልኡካን በአለም አቀፉ አርሚ-2024 መድረክ ላይ ተገኝተዋል

ሰብስክራይብ
የበርካታ አፍሪካ ሀገራት ልኡካን በአለም አቀፉ አርሚ-2024 መድረክ ላይ ተገኝተዋል እ.አ.አ ከነሐሴ 12 እስከ 14 ድረስ እየተካሄደ ባለው የአለም አቀፉ አርሚ-2024 መድረክ አካል በሆነው የወታደራዊ ጦር መሣሪያዎች አውደ ርዕይ ላይ የማሊ፣ የናሚቢያ፣ የናይጄሪያ፣ የሞዛምቢክ እና የዚምባብዌን ጨምሮ ከበርካታ የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ወታደራዊ መኮንኖች በሩሲያ ሞስኮ ከተማ በሚገኘው የአርበኞች ፓርክ ውስጥ የሚገኙትን የጦር መሳሪያዎች ትርኢቶች ጎብኝተዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0