ሶማሊያ እና ግብፅ "ዓለም አቀፍ ሽብርተኝነትን ለመከላከል" ወሳኝ የሆነ የመከላከያ ስምምነት ተፈራረሙ

ሰብስክራይብ
ሶማሊያ እና ግብፅ "ዓለም አቀፍ ሽብርተኝነትን ለመከላከል" ወሳኝ የሆነ የመከላከያ ስምምነት ተፈራረሙየሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ በሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር የስራ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት ከፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ ኤልሲሲ ጋር በካይሮ አል ኢቲሃዲያ ቤተ መንግስት የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል።ከውይይታቸው በኋላ ሁለቱ መሪዎች በሶማሊያ እና በግብፅ መካከል ያለውን የጸጥታ ትብብር ለማሳደግ ያለመ ጉልህ የሆነ የመከላከያ ስምምነት ተፈራርመዋል።“ ዓለም አቀፍ ሽብርተኝነትን ለመከላከል የወደፊቱ የጋራ መከላከያ ማሳያ ምስክር” በማለት ሼክ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ወቅት ስምምነቱን አወድሰዋል።የግብፅ መንግስት በሞቃዲሾ የሚገኘውን ኤምባሲውን እንደገና ከመክፈቱም በላይ በካይሮ እና በሞቃዲሾ መካከል የግብፅ አየር መንገድን የቀጥታ በረራ እንዲጀምር በማድረግ በሶማሊያ እና በግብፅ መካከል ያለው የረጅም ጊዜ ግንኙነት መሻሻሉን አሳይተዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0