የዓለማችን ትልቁ የሊቲየም ክምችት የት የት እንደሚገኝ ያውቃሉ? የስፑትኒክ ኢንፎግራፍን ይመልከቱ

ሰብስክራይብ
የዓለማችን ትልቁ የሊቲየም ክምችት የት የት እንደሚገኝ ያውቃሉ? የስፑትኒክ ኢንፎግራፍን ይመልከቱትልቅ ቁጥር ያለው ክምችት የሚገኘው "ሊቲየም ትሪያንግል" ተብሎ በሚጠራው እና በደቡብ አሜሪካ አህጉር ባሉ ሀገራት ማለትም በቦሊቪያ፣ በአርጀንቲና እና በቺሊን የሚያገኝ ሲሆን፤ ሌላው ታዋቂ ክምችት ደግሞ በአውስትራሊያ፣ በቻይና እና በአሜሪካ ይገኛል።አንዳንድ የአፍሪካ አገሮችም በሊቲየም ገበያ ላይ ጠቃሚ ተዋናዮች ናቸው። ዲሞክራቲክ ኮንጎ፣ ዚምባብዌ፣ ማሊ እና ናሚቢያ በዚህ ረገድ ይጠቀሳሉ። ስፑትኒክ ሊቲየም ለባትሪ ምርት እና ሌሎች ቴክኖሎጂዎች ጠቃሚ በመሆኑ የሀገራት ደረጃን ለማሳየት ኢንፎግራፊ አቅርቧል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0