ቱርክ እ.አ.

ሰብስክራይብ
ቱርክ እ.አ.አ መስከረም 17 ሶስተኛውን ዙር የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ውይይት እንደምታስተናግድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ተናገሩ"ለሦስተኛው ዙር ውይይት እ.አ.አ መስከረም 17 በአንካራ በድጋሚ እንገናኛለን " ሲሉ የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን ማክሰኞ እለት ተናግረዋል።ሰኞ እና ማክሰኞ በቱርክ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን አነሳሽነት ሁለተኛው ዙር ዝግ ውይይት በአንካራ ተካሂዷል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0