በሩሲያ ቤልጎሮድ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁን የክልሉ ገዥ ተናግረዋል

ሰብስክራይብ
በሩሲያ ቤልጎሮድ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁን የክልሉ ገዥ ተናግረዋልገዥው ቪያክሄስላቭ ግላድኮቭ እንዳሉት በቤልጎሮድ ክልል ያለው ሁኔታ እጅግ በጣም አስቸጋሪ ሆኖ ቀጥሏል። “በዩክሬን ታጣቂ ሃይሎች በየዕለቱ የሚተኮሱ ጥይቶች ቤቶችን አውድሟል ንፁሀን ዜጎች አቁስሏል እንዲሁም ገድሏል”።በመሆኑም የክልሉ ባለስልጣናት ተጨማሪ ጥበቃ እና ድጋፍ ለማድረግ በማሰብ በክልሉ የአስቸኳይ ጊዜ ማወጅ እንዲታወጅ ወስኗል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0