የፍልስጤም ፕሬዝዳንት የፊታችን ረቡዕ ከቱርኩ አቻቸው ጋር በአንካራ ሊገናኙ ነው

ሰብስክራይብ
የፍልስጤም ፕሬዝዳንት የፊታችን ረቡዕ ከቱርኩ አቻቸው ጋር በአንካራ ሊገናኙ ነውየፍልስጤሙ ፕሬዝዳንት ማህሙድ አባስ በቱርክ በሚያደርጉት የሁለት ቀናት ጉብኝት ከቱርኩ ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን ጋር የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጡ እና አስቸኳይ ስብሰባ በተጠራው የቱርክ ፓርላማ ላይም ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።በጋዛ ሰርጥ እስራኤል ባደረሰቸው ጥቃት ጉዳት የደረሰባቸው እና በቱርክ ህክምና እየተደረገላቸው የሚገኙ የፍልስጤም ንፁሃን ዜጎች በመርሃ ግብሩ ይገኛሉ።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0