የዩክሬን ሩሲያ ግዛት ውስጥ መግባት “እውነተኛ አጣብቂኝ” እየፈጠረ ነው ሲሉ ባይደን ተናገሩ "ላለፉት ስድስት ወይም ስምንት ቀናት ውስጥ በየአራት ወይም አምስት ሰአታት ልዩነት ከባልደረቦቼ ጋር በመደበኛነት እናወራለን። ፑቲንን እውነተኛ አጣብቂኝ ውስጥ እየከተተው ነው። ከዩክሬናውያን ጋር ቀጥተኛ እና ተከታታይ ግንኙነት ነበረን ሲሉ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በዩክሬን ጥቃት ዙሪያ ማክሰኞ ዕለት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።ማክሰኞ ዕለት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምክትል ቃል አቀባይ ቬዳንት ፓቴል ዩናይትድ ስቴትስ በኩርስክ ክልል ውስጥ በዩክሬን ወታደራዊ ዘመቻ ላይ ምንም አይነት ተሳትፎ አላደረገችም ማለታቸው ይታወሳል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የዩክሬን ሩሲያ ግዛት ውስጥ መግባት “እውነተኛ አጣብቂኝ” እየፈጠረ ነው ሲሉ ባይደን ተናገሩ
የዩክሬን ሩሲያ ግዛት ውስጥ መግባት “እውነተኛ አጣብቂኝ” እየፈጠረ ነው ሲሉ ባይደን ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የዩክሬን ሩሲያ ግዛት ውስጥ መግባት “እውነተኛ አጣብቂኝ” እየፈጠረ ነው ሲሉ ባይደን ተናገሩ "ላለፉት ስድስት ወይም ስምንት ቀናት ውስጥ በየአራት ወይም አምስት ሰአታት ልዩነት ከባልደረቦቼ ጋር በመደበኛነት እናወራለን። ፑቲንን እውነተኛ አጣብቂኝ ውስጥ... 14.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-14T14:34+0300
2024-08-14T14:34+0300
2024-08-14T15:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የዩክሬን ሩሲያ ግዛት ውስጥ መግባት “እውነተኛ አጣብቂኝ” እየፈጠረ ነው ሲሉ ባይደን ተናገሩ
14:34 14.08.2024 (የተሻሻለ: 15:23 14.08.2024)
ሰብስክራይብ