የታንዛኒያ ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ቻዴማ ከእስር መፈታቱን የታንዛኒያ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል

ሰብስክራይብ
የታንዛኒያ ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ቻዴማ ከእስር መፈታቱን የታንዛኒያ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋልየታንዛኒያ ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ቻዴማ እና በርካታ መሪዎች እንዲሁም በመቶዎች የሚቆጠሩ ደጋፊዎቻቸው ማክሰኞ መለቀቃቸውን የአፍሪካ መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል።እስከ 520 የሚደርሱ የቻዴማ ፓርቲ አባላት እና በርካታ ጋዜጠኞች እ.አ.አ ነሀሴ 12 የሚከበረውን አለም አቀፍ የወጣቶች ቀን ለመዘከር ምንም ዓይነት ጉባኤ እንዳይደረግ በሚል የተላለፈውን እገዳ ጥሰዋል ተብለው ለእስር መዳረጋቸው ይታወሳል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0