ዛምቢያ ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ከፈተችድንበሩ በሳምንቱ መጨረሻ በተቃውሞ ሰልፎች ሳቢያ ተዘግቶ ነበር፤ ድንበሩ ለዓለማችን ሁለተኛዋ የመዳብ ምርት የኤክስፖርተር ወሳኝ መስመር ነው። "ትላንት ምሽት እ.አ.አ ነሐሴ 12 2024 የዛምቢያ እና የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የንግድ ሚኒስትሮች እንደ እህትማማች ሀገር ለረጅም ጊዜ የቆዩ የንግድ ፕሮቶኮሎችን ለማክበር እና አንዱ በሌላው ላይ ምንም አይነት ማዕቀብ ላይ የተስማሙ ሲሆን፤ ይህም የአለም ንግድ ድርጅት ፕሮቶኮሎችን ባከበር መልኩ ለሁሉም ነጋዴዎች እና መሳሪያዎቻቸውን ደህንነትን ማስጠበቅን ይመጨምራል።የዛምቢያ ንግድ ሚኒስትር ቺፖካ ሙሌንጋ ከሁለቱም ሀገራት የንግድ ሚኒስቴሮች የተውጣጡ የንግድ ኮሚቴ ቀደም ብለው የተነሱት ማነቆዎች ለመፍታት ይሰራሉ።ድንበሩ የተዘጋው በኮንጎ የድንበር ከተማ በሆነችው ካሱምባሌሳ የተካሄደውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ ሲሆን፤ ኮንጎ ከውጭ የሚገቡ የለስላሳ መጠጦች እና ቢራዎች ላይ እገዳ በመጣሏ ምክንያት ነው። ሙሌንጋ ይህንን ያስታወቁት በኮንጎ አጓጓዦች በኩል ለተነሳው ተቃውሞ ምላሽ ለመስጠት ነው።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ዛምቢያ ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ከፈተች
ዛምቢያ ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ከፈተች
Sputnik አፍሪካ
ዛምቢያ ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ከፈተችድንበሩ በሳምንቱ መጨረሻ በተቃውሞ ሰልፎች ሳቢያ ተዘግቶ ነበር፤ ድንበሩ ለዓለማችን ሁለተኛዋ የመዳብ ምርት የኤክስፖርተር ወሳኝ መስመር ነው። "ትላንት ምሽት እ.አ.አ ነሐሴ 12... 13.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-13T19:22+0300
2024-08-13T19:22+0300
2024-08-13T19:46+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий