"ፑቲን ዩክሬናውያንን ለማስወጣት በቻለውን መጠን ምላሽ ይሰጣል" ሲሉ በሩሲያ የአሜሪካ የቀድሞ መልዕክተኛ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
"ፑቲን ዩክሬናውያንን ለማስወጣት በቻለውን መጠን ምላሽ ይሰጣል" ሲሉ በሩሲያ የአሜሪካ የቀድሞ መልዕክተኛ ተናገሩየሩሲያው ፕሬዝዳንት ዩክሬንን ከኩርስክ ክልል ለማስወጣት ቆራጥ እርምጃ ይወስዳሉ ብለው እንደሚጠብቁ ጆን ሱሊቫን በቅርቡ በሰጡት ቃለ ምልልስ ላይ ተናግረዋል።ባለፈው ሳምንት የዩክሬን ጦር ወደ ሩሲያ ድንበር ጥሶ በኩርስክ ክልል ጥቃት ፈጽሟል። ቭላድሚር ፑቲን በጥቃቱ ላይ አስተያየት ሲሰጡ ዩክሬን ያለ ልዩነት ንፁሃን ዜጎችን ኢላማ ያደረገ ሌላ ዙር መጠን ሰፊ ጥቃት ማድረጓን ተናግዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0