አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ድምፅን በድምፅ የመሻር (የቬቶ ስልጣን) እንዲቀር ሀሳብ ማቅረቧን የሴራሊዮን ፕሬዝዳንት ተናገሩጁሊየስ ማዳ ባዮ የፀጥታው ምክር ቤት በኒውዮርክ ባደረገው ስብሰባ ላይ "አፍሪካ ድምፅን በድምፅ የመሻር (የቬቶ ስልጣን)እንዲቀር ትፈልጋለች። ሆኖም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አባል ሀገራት የቬቶ ሥልጣን እንዲቀር የማይፈልጉ ከሆነ ፤ ይህ ስልጣን ለሁሉም አዲስ ቋሚ አባላት መሰጠት አለበት" ብለዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ድምፅን በድምፅ የመሻር (የቬቶ ስልጣን) እንዲቀር ሀሳብ ማቅረቧን የሴራሊዮን ፕሬዝዳንት ተናገሩ
አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ድምፅን በድምፅ የመሻር (የቬቶ ስልጣን) እንዲቀር ሀሳብ ማቅረቧን የሴራሊዮን ፕሬዝዳንት ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ድምፅን በድምፅ የመሻር (የቬቶ ስልጣን) እንዲቀር ሀሳብ ማቅረቧን የሴራሊዮን ፕሬዝዳንት ተናገሩጁሊየስ ማዳ ባዮ የፀጥታው ምክር ቤት በኒውዮርክ ባደረገው ስብሰባ ላይ "አፍሪካ ድምፅን በድምፅ... 13.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-13T18:47+0300
2024-08-13T18:47+0300
2024-08-13T19:23+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ድምፅን በድምፅ የመሻር (የቬቶ ስልጣን) እንዲቀር ሀሳብ ማቅረቧን የሴራሊዮን ፕሬዝዳንት ተናገሩ
18:47 13.08.2024 (የተሻሻለ: 19:23 13.08.2024)
ሰብስክራይብ