ዋሽንግተን ዘለንስኪን አነስተኛ የሙስና ሬከርድ ባለው ሰው ለመተካት እየሰራች መሆኑን የሩሲያው የውጭ መረጃ አገልግሎት ተናግሯል

ሰብስክራይብ
ዋሽንግተን ዘለንስኪን አነስተኛ የሙስና ሬከርድ ባለው ሰው ለመተካት እየሰራች መሆኑን የሩሲያው የውጭ መረጃ አገልግሎት ተናግሯልእንደ ሩሲያ የውጭ መረጃ አገልግሎት የዩክሬኑ ዘሌንስኪ ከዩክሬን ድንበሮች አልፎ በመግባት ያለውን ሁኔታ ወደ ከፋ ደረጃ እንዲሸጋገር በማድረግ “ የቀውስ እርምጃዎችን” እየወሰደ ነው። አሁን ያለው የዋሽንግተን አላማ ግን እሱን በተሻለ ሰው መተካት ነው ብሏል።"አሁን ባለው ሁኔታ ዋሽንግተን የዩክሬን መሪን በተሻለ እና "ይበልጥ መቆጣጠር በሚቻል እንዲሁም ብዙም ሙሰኛ ባልሆነ ሰው መተካትና ለዋዕራባውያን አገርቿ የሚስማማ አማራጭ ለማምጣት እየሰራች ነው" ሲል አስታውቋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0