በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ውስጥ ብንሆንም በመካከለኛው ምስራቅ ያሉ ክስተቶችን ሩሲያ ችላ አትልም ሲሉ ፕሬዝዳንት ፑቲን ከፍልስጤሙ መሪ መሀሙድ አባስ ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት ተናግረዋል።

ሰብስክራይብ
በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ውስጥ ብንሆንም በመካከለኛው ምስራቅ ያሉ ክስተቶችን ሩሲያ ችላ አትልም ሲሉ ፕሬዝዳንት ፑቲን ከፍልስጤሙ መሪ መሀሙድ አባስ ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት ተናግረዋል።አክለውም “ እንደ አለመታደል ሆኖ አሁን ላይ ሩሲያ ጥቅሟን ማስጠበቅ እና ህዝቦቿን በጦር መሳሪያ ኃይል መጠበቅ እንዳለባት የታወቀ ነው፤ ነገር ግን በመካከለኛው ምስራቅም ሆነ በፍልስጤም እየሆነ ያለው ነገር ትኩረት ሳንሰጥ አልቀረንም ” ሲሉ ፑቲን ተናግረዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0